Watch ገብርኤል Gebriel@@ ++@@Ethiopian Orthodox mezmur about Kidus Gabriel 2 on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እጅግ አጽናኝና አስደሳች የሆነውን ምስጢረ ሥጋዌን
ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እንደወረድክ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፈቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ
እንዳለህ እኛምእግዚአብሔርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ ይምንልበትን ጸጋ አሰጠን። ጠበቂያችን ቅዱስ
ገብርኤል ሆይ ሦስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እንዳዳንካቸው
እኛንም በዚህ ዓለም ከሚወራው ከሚታየውና ከሚሰማው ክፉ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ የሚለበልበንን የሃጢያት
እሳትም አጥፋልን፡፡ የኑሮአችንን ቀጠሮ በክንፈ ረድኤትህ ከልለው ሰይጣን እንዳይሰለጥንብን፣ ክፉ አድራጊዎች፣
ሟርተኞች፣ ሰላቢዎች፣ ዘረኞችና ነፍሰ ገዳዮች እንዳያጠቁን ከልለን። ያንተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ
ጠላት አይችልምና ጥበቃ ከእኛ ከባርያዎችህ አይለየን።
Song ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ
እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጠው አይደለም
ልባቹ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ 14:27
የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ [Please subscribe to our YouTube Channel here]: https://www.youtube.com/keraniyo
Ethiopian Orthodox Mezmur Tewahedo collection
Christian life and faith.
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19). በማህበረ ቅዱሳን የተዘጋጀ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.