Watch Yemariyam mezmur የቅድስት ማርያም መዝሙራት Ethiopian Orthodox Mezmur St Mary Collection on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
ህዳር 2-ርኅራሄን የተመላች ክብርት እመቤታችን በስደቷ ወራት መጥምቁ ዮሐንስ ገና የ7 ዓመት ሕፃን ሳለ በበረሃ እናቱ ኤልሳቤጥ በሞት ዐርፋበታለችና በዚህ ጊዜ እመቤታችን የተወደደ ልጇን መድኃኔዓለምን ‹‹ጌታዬ ሆይ! ስለምን ዮሐንስን ብቻውን ከበረሃ ውስጥ ትተወዋለህ?›› በማለት ለመጥምቁ ዮሐንስ ምልጃን አቅርባለች፡፡
continue Reading at the comment
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.