Quantcast
Channel: Orthodox | WongelTube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1304

Watch የንሰሀ ምርጥ ኮሌክሽን መዝሙሮች Orthodox Mezmur neseha Mezmur Collection Volume

$
0
0

Watch የንሰሀ ምርጥ ኮሌክሽን መዝሙሮች Orthodox Mezmur neseha Mezmur Collection Volume on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን †††
የአብይ ፆም ሳምንታት ስያሜ
በአብይ ፆም ውስጥ የሚገኙ ስምንት ሳምንታት የራሳቸው የሆነ ስያሜ አላቸው ስያሜያቸውን የሠጣቸው የቤተክርስቲያናችን የዜማ ሊቅ አባት ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡በእነዚህ በእያንዳንዱ ሰንበት ክርስቲያን /እሁድ/ የሚዘመሩት መዝሙሮች የሚቀኙት ቅኔ ሁሉ የሚነበቡት ምንባቦች ሁሉ ስያሜውን የሚመለከት ነው፡፡እነዚህም የመጀመሪያው ሳምንት #ዘወረደ ይባላል፡፡ዘወረደ ያሰኘው የአምላክ ከሠማየ ሠማያት መውረዱን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን የምናስብበት ሳምንት ነው፡፡
#የሚሰበከው_ምስባክ፡- ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርኃት ወተሐሰዩ ሎቱ በረዓድ
#መልካም_ፆም
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ


Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1304

Trending Articles