Watch ሰው ፊቱን ሲነሳኝ – Amazing ልብ የሚነካ መዝሙር Ethiopian Orthodox Mezmur on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
Listen and #Share
ሰው ፊቱን ሲነሳኝ ግራ ሲገባኝ
ስፍራው ገደል ሆኖ መሄጃው ጠፍቶኝ
ምልጃሽን ጠይቄ ወዳንች እመጣለሁ
እናቴ ሆይ ስሚኝ ሁሉን እነግርሻለሁ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.