Watch አይጨመርብህ – NEW Orthodox Mezmur by Diaqon Nebiyu Girma on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
#Share
አዋቂ አንተ ብቻ ዘመን የማይሽርህ
ባጠፋሁት ማረኝ ልጅነቴን አይተህ
በረፍትህ ማረፌ ለነፍሴ ሰላም ነው፤
አይሃለሁ በአይኔ ሰማያት ተክፍተው።
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.