Watch “እመቤታችን በቀኝ ቆማ “የንሰሀ መዝሙር Ethiopian orthodox Mezmur By Kesis Engidawork Bekele on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
መዝሙሮችና ስብከቶችን ቶሎ ለማግኘት “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ
+ እመቤታችን በቀኝ ቆማ+
እመቤታችን በቀኝ ቆማ በቀኝ ቆማ
ታሻግራለች ያን ጨለማ
እመቤታችን ስንላት ስንላት
ይደሰታሉ መላእክት
—
ይለመንሻል ላንቺ ለእናቱ
እሺ ይልሻል ላንቺ ለእናቱ
ይለመንሻል ላንቺ ለእናቱ
እሺ ይልሻል ላንቺ ለእናቱ
እኛንስ ዝም አለን ፀናብን አንጀቱ
እያማነው በገዛ መንግስቱ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.